0118697631 aataxappeal14@gmail.com

አቤቱታ ለማቅረብ ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

➢ ሰርዓተኙን የጠበቀ የይግባኝ አቤቱታ እና የማስረጃ ዝርዝር ከነሰነዱ ፤ ➢ 50% የተከፈለበት ደረሰኝ እና መሸኛው አርጅናል ፤ ➢ ከቅሬታ አቃሪ የተሰጠ ውሳኔ ፤ ➢ ውሳኔ ማስታወቂያ ፤ ➢ የንግድ ፈቃድ፤የንግድ ፈቃድ ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍ…

ማስታወቂያ

አቤቱታ ለማቅረብ ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

➢ ሰርዓተኙን የጠበቀ የይግባኝ አቤቱታ እና የማስረጃ ዝርዝር ከነሰነዱ ፤ ➢ 50% የተከፈለበት ደረሰኝ እና መሸኛው አርጅናል ፤ ➢ ከቅሬታ አቃሪ የተሰጠ ውሳኔ ፤ ➢ ውሳኔ ማስታወቂያ ፤ ➢ የንግድ ፈቃድ፤የንግድ ፈቃድ ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ፤ ➢ የአ/አበባ የነዋሪነት መታወቂያ ፤ ➢ በወኪል ከሆነ በፍ/ብ/ስ/ልም/ቁ 58 የተሰጠ ውክልና ፤ ➢ በጥብቅና ከሆነ የሙባትና የታደሰ ፈቃድና የውል ስምምነት ➢ ከላይ የተጠቀሱት በመሉ ሕጋዊ ተምብር የተመታባት መሆን አለበት፤ ➢ ከተምብር በኃላ ኮፒ ይደረጋል፡፡

አቤቱታ ለማቅረብ ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
➢ ሰርዓተኙን የጠበቀ የይግባኝ አቤቱታ እና የማስረጃ ዝርዝር ከነሰነዱ ፤

➢ 50% የተከፈለበት ደረሰኝ እና መሸኛው አርጅናል ፤

➢ ከቅሬታ አቃሪ የተሰጠ ውሳኔ ፤

➢ ውሳኔ ማስታወቂያ ፤

➢ የንግድ ፈቃድ፤የንግድ ፈቃድ ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ፤

➢ የአ/አበባ የነዋሪነት መታወቂያ ፤

➢ በወኪል ከሆነ በፍ/ብ/ስ/ልም/ቁ 58 የተሰጠ ውክልና ፤

➢ በጥብቅና ከሆነ የሙባትና የታደሰ ፈቃድና የውል ስምምነት

➢ ከላይ የተጠቀሱት በመሉ ሕጋዊ ተምብር የተመታባት መሆን አለበት፤

➢ ከተምብር በኃላ ኮፒ ይደረጋል፡፡